ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ራጉኤልም አለው፥ “ከአሁን ጀምሮ እንደ ሥርዐቱ ውሰዳት፤ አንተ ወንድሟ ነህና፥ እርሷም እኅትህ ናትና፤ ይቅር ባይ እግዚአብሔርም የሚበጀውን ያከናውንላችሁ።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከዚህ በኋላ ራጉኤል ልጁን ሣራን ጠራትና መጣች፤ በእጇም ያዛትና ለጦብያ እንዲህ በማለት ሰጠው “ለአንተ ሰጥቼሃለሁ፤ ሕጉና በሙሴ መጽሐፍ የተጻፈው ውሳኔ ሚስት አድርጎ ሰጥቶሃል፤ ውሰዳት፥ ወደ አባትህም ቤት በደኅና አድርሳት፤ የሰማይ አምላክ በሰላም ያድርሳችሁ።” ምዕራፉን ተመልከት |