ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጄ ለአንተ ትገባለችና፥ አንተም ታገባታለህና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ራጉኤል ንግግሩን ሰምቶ ወጣቱን እንዲህ አለው፦ “ብላ፥ ጠጣ ዛሬ ማታ ተደሰት፤ ወንድሜ ሆይ ልጄ ሣራን ካንተ በቀር ሌላ ሊያገበት መብት የለውም፤ እኔ እንኳን ልሰጣተ ብፈልግ አንተ የቅርብ ዘመዷ ስልሆንህ ላንተ እንጂ ለሌላ ልሰጣት አልችልም። ነገር ግን ልጄ ሆይ እውነቱን ልንገርህ፥ ምዕራፉን ተመልከት |