ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ያም መልአክ፥ “ዓሣውን እረደው፤ ልቡንና ጉበቱን፥ ሐሞቱንም ያዝ፤ አጥብቀህም ጠብቅ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መልአኩም “ዓሣውን ያዘው አትልቀቀው” አለው። ልጁም ዓሣውን ይዞ እየጐተተ ወደ ባህሩ ዳር አወጣው። ምዕራፉን ተመልከት |