ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 መልአኩም፥ “ያን ዓሣ ያዘው” አለው፤ ያም ልጅ ዓሣውን ያዘው፤ ወደ የብስም አወጣው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ልጁ እግሩን ሊታጠብ ወደ ወንዝ ወረደ፥ አንድ ትልቅ ዓሣም ከውሃው ውስጥ ዘሎ በመውጣት እግሩን ሊውጠው ተወረወረ፤ ልጁም ጮኸ። ምዕራፉን ተመልከት |