ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ወደ ጫጕላ ቤትም በገባህ ጊዜ የዕጣን ዕራሪ ውሰድ፤ ከዚህም ዓሣ ከጉበቱና ከልቡ ጨምረህ አጢስበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 መልአኩም እንዲህ አለው፦ “ከአባትህ ወገን የሆነች ሴት እንድታገባ ብሎ አባትህ የመከረህን ረሳኸው? ስማኝ ወንድሜ! ስለ ጋኔኑ እንደሆነ አትጨነቅ፥ አግባት፤ ዛሬ ማታ ሚስት እንድትሆንህ እንደሚሰጡህ አውቃለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |