ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 6:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 መልአኩ አለው፥ “አንተ ወንድሜ! ዛሬ በራጉኤል ቤት እናድራለን፤ እርሱም ዘመድህ ነው፤ አንዲት ልጅም አለችው፤ ስሟም ሳራ ይባላል፤ ሚስት ትሆንህ ዘንድ እንዲሰጥህ ስለ እርስዋ እናገራለሁ፤ ለአንተ ውርሷ ይደርስሃልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ወደ ሜዶን ደረሱ፥ ወደ አቅባጥናም ተቃረቡ። ምዕራፉን ተመልከት |