ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጦብያም፥ “ላባቴ እስክነግረው ድረስ ቈየኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጦብያ “አባቴን ነግሬው እስክመጣ ቆየኝ ወንድሜ፤ አንተ ከእኔ ጋር እንድትመጣ እፈልጋለሁ፥ ደሞዝህንም እከፍልሃለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |