Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 እር​ሱም አለው፥ “ሀገ​ሩን ታውቅ እንደ ሆነ ወደ ሜዶን ክፍል ወደ ራጊስ ከኔ ጋራ መሄድ ትች​ላ​ለ​ህን?”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 “ከወዴት ነህ ወንድሜ?” አለው። እርሱም “እኔ ከወገኖችህ የሆንሁ እስራኤላዊ ነኝ፤ እዚህ የመጣሁት ለመሥራት ነው” አለው። ጦብያም “ወደ ሜዶን የሚወስደውን መንገድ ታውቀዋለህን?” አለው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች