ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እርሱም ሰውን ሊፈልግ ሄዶ መልአኩን ሩፋኤልን አገኘው፤ ነገር ግን መልአክ እንደ ሆነ አላወቀም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጦቢያ ወደ ሜዶን መንገዱን የሚያውቅና ከእርሱም ጋር የሚሄድ ሰው ለመፈለግ ወጣ። ጦብያ ሲወጣ ከፊት ለፊቱ መልአኩ ሩፋኤል ቆሞ አገኘው፤ የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን ግን አላወቀም። ምዕራፉን ተመልከት |