ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ቸር መልአክ በፊቱ ይሄዳልና፥ ጎዳናውንም ያቃናለታልና፥ በደኅናም ይመለሳልና።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጦቢትም “እህቴ ሆይ እንዲህ ዓይነት ሐሳብ አታስቢ፥ በደኅና ሄዶ በደኅና ይመለሳል፥ አንቺም በደኅና መመለሱን በዓይንሽ ታያለሽ፥ እንዲህ ዓይነት ሐሳብ አታስቢ፥ ስለ እነርሱም አትጨነቂ፤ ምዕራፉን ተመልከት |