ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጦቢትም አለው፥ “አንተ ወንድሜ ደኅና ነህን? ወገንህንና ሀገርህን ዐውቅ ዘንድ መርምሬአለሁና አትንቀፈኝ፤ ነገር ግን አንተ በእውነቱ ከደግና ከተባረከ ወገን ነህ፤ እኔም የታላቁ የሴምዩን ልጆች አናንያንና ኢታያንን ዐውቃቸዋለሁ፤ እንሰግድ ዘንድ ከእነርሱ ጋር አብረን ወደ ኢየሩሳሌም ሄደን ነበር፤ በኵራቱንና የእህላችንን ዐሥራት ወስደን ነበር፤ ነገር ግን በአባቶቻችን በደል አልበደልንም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 እርሱም “ስሜ አዛርያ ነው፥ ከዘመዶችህ አንዱ የሆነው የታላቁ አናንያ ልጅ ነኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |