ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እርሱም፥ “እኔስ የወንድምህ የታላቁ አናንያ ዘመድ አዛርያ ነኝ” አለው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መልአኩም “ነገዴን ማወቅ ምን ይረባሃል?” አለው። ጦቢትም “የማን ልጅ እንደሆንክ እርግጠኛ መሆንና ስምህ ማን መሆኑን ማወቅ እፈልጋለሁ” አለው። ምዕራፉን ተመልከት |