ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ልጄ ሆይ! ከድህነት የተነሣ አትፍራ። ድሆች ባንተ ዘንድ ብዙ በረከትን ይቀበላሉና፥ እግዚአብሔርን ብትፈራው ከኀጢአትም ሁሉ ብትርቅ እግዚአብሔርንም ደስ የሚያሰኘውን ሥራ በፊቱ ብታደርግ ብዙ በረከት ባንተ ዘንድ ይኖራል።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልጄ ሆይ ድሆች በመሆናችን አትፍራ፤ እግዚአብሔርን ከፈራህና ከኃጢአት ሁሉ ከራቅክ፥ ጌታ አምላክህን ደስ የሚያሰኘው ነገር ሁሉ ካደረግህ ብዙ ሀብት አለህ።” ምዕራፉን ተመልከት |