ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እህልህንም በጻድቃን መቃብር ላይ ዝራ፤ ለኀጥኣን ግን አትስጥ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጻድቅ ቀብር ላይ በምግብና በወይን ለጋስ ሁን፤ ለኃጢአተኛ ግን አይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |