Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ለራ​ስህ የም​ት​ጠ​ላ​ውን ለማ​ንም አታ​ድ​ርግ፤ ለመ​ስ​ከ​ርም ወይ​ንን አት​ጠጣ፤ ከሰ​ካ​ራ​ሞ​ችም ጋር በጎ​ዳና አት​ሂድ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 አንተ የማትወደውን ነገር በማንም ላይ አታድርግ፤ እስክትሰክር ድረስ የወይን ጠጅ አትጠጣ፥ ስካር ከአንተ ጋር በመንገድህ አይሂድ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 4:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች