ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 4:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምጽዋት በመከራ ቀን ከሞት ታድናለችና፤ ወደ ጨለማም ከመሄድ ትጠብቅሃለችና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ምጽዋት ከሞት ያተርፋል፥ ወደ ጨለማ ከመግባትም ያድናልና። ምዕራፉን ተመልከት |