ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በዚያችም ቀን በሜዶን ክፍል በጣኔስ የራጉኤል ልጅ ሣራን ከአባትዋ ሴቶች አገልጋዮች ተግዳሮት አገኛት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በዚያች ቀን በሜዶን በኤቅባጥና ከተማ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከአባትዋ አገልጋዮች በአንዷ ተሰደበች። ምዕራፉን ተመልከት |