ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አሁንም እውነተኛ ፍርድህ ብዙ ነው፤ የእኔ ኀጢአትና የአባቶች ኀጢአትም እንዲሰረይ አድርግልኝ፤ ትእዛዝህን አላደረግንምና፥ በፊትህም በእውነት አልሄድንምና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 በራሴና በአባቶቼ ኃጢአት ምክንያት እንዲህ በማድረግ ፍርዶችህ ሁሉ እውነት ናቸው፥ ትዕዛዞችህን አልፈጸምንምና፥ በፊትህም በእውነት አልተራመድንምና። ምዕራፉን ተመልከት |