ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንዲህም አልሁ፥ “አቤቱ በሥራህ ሁሉ በቸርነትና በፍርድ፥ በሚገባ ጽድቅም አንተ እውነተኛ ነህ፤ አቤቱ አንተ በሚገባ ዓለምን ትገዛለህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 “ጌታ ሆይ አንተ እውነተኛ ነህ፥ ስራዎችህም ትክክለኛ ናቸው፥ በመንገዶችህም ሁሉ ጸጋና እውነት ናቸው፥ የዓለምም ፈራጅ አንተ ነህ። ምዕራፉን ተመልከት |