ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሞፅም፥ “በዓላችሁ ወደ ኀዘን፥ ደስታችሁም ወደ ልቅሶ ይመለሳል” ያለውን አስታወስሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነቢዩ አሞፅ የቤተልን ሰዎች፦ “በዓላችሁ ወደ ኀዘን፥ መዝሙራችሁ ወደ ለቅሶ ይለወጣል” ያለውን አስታወስሁ። ምዕራፉን ተመልከት |