ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ወደ ሀገሬም በተመለስሁ ጊዜ ሚስቴን ሐናንና ልጄን ጦብያን መለሰልኝ። በሰባተኛው ሱባኤ በተቀደሰችው የበዓለ ኀምሳ ዕለት ለእኔ መልካም ነገር አደረጉልኝ፤ እበላም ዘንድ ተቀመጥሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በንጉሥ ኤሳራዶን ዘመን ወደ ቤቴ ተመለስሁ፥ ሚስቴን ሐናንና ልጄን ጦቢትንም መልሰው አመጡልኝ። የሳምንቶች በዓል በሆነው በጴንጤቆስጤ በዓላችን ቀን መልካም እራት ተዘጋጀልኝ፥ እኔም ለመብላት ተቀመጥሁ፤ ምዕራፉን ተመልከት |