ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ራጉኤልና ሚስቱ አድናም አርጅተው ሞቱ። አማቶቹንም አክብሮ ቀበራቸው። ገንዘባቸውንም ሁሉ ወረሰ። የአባቱን የጦቢትን ገንዘብም ወረሰ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የሚስቱን አባትና እናት በእርጅናቸው ጊዜ በክብር ያዛቸው። ኋላም በሜዶን በኢቅባጥና ከተማ ቀበራቸው። ጦብያ ከአባቱ ከጦቢት ሀብት በተጨማሪ የራጉኤልን ሀብት ወረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |