ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እናቱ ሐናም በሞተች ጊዜ ካባቱ ጋራ ቀበራት። ጦብያም ከሚስቱና ከልጆቹ ጋር አማቱ ራጉኤል ወዳለበት ወደ ባጥና ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጦብያ እናቱ በሞተች ጊዜ ከአባቱ ጐን ቀበራት። ከዚህ በኋላ ከሚስቱና ከልጆቸ ጋር ወደ ሜዶን ሄደ፥ በኢቅባጥና ከአማቹ ከራጉኤል ጋር ተጠመቀ። ምዕራፉን ተመልከት |