Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 “አሁ​ንም ልጄ፥ ምጽ​ዋት የም​ታ​ደ​ር​ገ​ውን እይ፤ ከሞት ታድ​ና​ለች፤ ታጸ​ድ​ቃ​ለ​ችም።” ጦቢ​ትም ይህን ተና​ግሮ ሞተ፤ ባል​ጋው ላይ ሳለም ነፍሱ ከሥ​ጋው ተለ​የች። መቶ አምሳ ስም​ንት ዐመ​ትም ሆኖት ነበር። በክ​ብ​ርም ቀበ​ሩት፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ስለዚህ ልጆቼ ከምጽዋት ምን እንደ ሚገኝና ክፋት ወዴት እንደሚመራ አይታችሁአል፥ ሞትን ያመጣል፤ አሁን ግን ትንፋሽ አጠረኝ።” በአልጋው አስተኙት፤ ሞተ፥ በክብርም ተቀበረ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች