Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በበጎ ሥራ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተገዢ፤ ባን​ቺም ዘንድ ድን​ኳኑ በደ​ስታ እን​ድ​ት​ሠራ የዘ​ለ​ዓ​ለ​ሙን ንጉሥ አመ​ስ​ግኚ፤ በዚ​ያም ያሉ የተ​ማ​ረኩ ሰዎች ደስ ይላ​ቸ​ዋል። በዘ​ለ​ዓ​ለ​ማዊ ትው​ል​ድም ሁሉ የተ​ጠሉ በአ​ንቺ ምክ​ን​ያት ይወ​ደ​ዳሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ቤተ መቅደሱ በውስጥሽ በደስታ እንዲሠራ፥ ለጌታ የሚገባውን ምስጋና አቅርቢለት፥ የዘመናትንም ንጉሥ ባርኪ፤ በውስጥሽ ያሉትን ስደተኞች እንዲያጽናና፥ በአንቺ ውስጥ ያሉ ያዘኑትን ሁሉ በመጭው ትውልድ ዘመን ሁሉ እንዲያፈቅራቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 13:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች