ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም በእግዚአብሔር እመኑ፥ ወደ ላከኝም ወደ ላይ እወጣለሁና ይህን ሁሉ በመጽሐፍ ጻፉት” አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሁምን ከምድር ተነሱ እግዚአብሔርንም እወቁ። ወደ ላከኝ ወደ እርሱ እወጣለሁ። የሆነውን ነገር ሁሉ ጻፉት።” ወደ ላይም ወጣ። ምዕራፉን ተመልከት |