ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ጦብያም አባቱን እንዲህ አለው፥ “ያመጣሁትን የገንዘቤን እኩሌታ ስንኳ ብሰጠው የሚጐዳኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጦብያም እንዲህ አለው “አባቴ ምን ያህል ልስጠው? ከእኔ ጋር አብሮ ይዞት ከመጣው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ብሰጠውም እንኳን ምንም አይጐዳኝም፥ ምዕራፉን ተመልከት |