ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የቅዱሳንን ጸሎት ከሚያሳርጉ፥ በገናናውና በቅዱሱ ጌትነት ፊት ከሚያቀርቡ ሰባቱ ቅዱሳን መላእክት አንዱ መልአክ እኔ ሩፋኤል ነኝ” አላቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በጌታ ክብር ፊት ከሚገቡትና ከሚቆሙት፥ ከሰባቱ መላእክት አንዱ እኔ ሩፋኤል ነኝ።” ምዕራፉን ተመልከት |