ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አሁንም፦ ጌታ እግዚአብሔር አንተን አድንህ ዘንድ፥ ምራትህ ሣራንም ከኀዘኗ አረጋጋት ዘንድ ላከኝ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በተመሳሳይ ሰዓትም እግዚአብሔር አንተንና የልጅህን ሚስት ሣራን እንድፈውስ ላከኝ፤ ምዕራፉን ተመልከት |