ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “እነሆ፥ ነገሩን ሁሉ ከእናንተ አልሰውርም፤ የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት መልካም እንደ ሆነ እነግራችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 አሁን እውነቱን ሁሉ እነግራችኋለሁ፥ ምንም አልደብቃችሁም፥ የንጉሥን ምስጢር ደብቆ መያዝ፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን በግልጽ መናገር መልካም ነው ብዬ ነግሬአችኋለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |