ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጦቢትም ወደ ደጅ ወጣ፤ ተሰነካከለም፤ ልጁም ሮጦ አባቱን አነሣው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሐና ሮጣ በልጇ አንገት ላይ ተጠምጥማ “ልጄ አየሁህ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግድ የለም ልሙት።” አለችው፤ ታለቅስም ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |