ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲህም አለ፥ “ጌታ ሆይ፥ የተመሰገንህ ነህ፤ ስምህም ለዘለዓለሙ ይመስገን፤ ቅዱሳን መላእክትህም ሁሉ ቡሩካን ናቸው፤ ገርፈህ ይቅር ብለኸኛልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዚያን ጊዜ አባቱ በአንገቱ ላይ ተጠመጠመ፥ ምዕራፉን ተመልከት |