ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በኳለውም ጊዜ ዐይኖቹን አሸ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የዓሣውን ሐሞት በእጁ እንደ ያዘ፥ ጠበቅ አድርጎ ይዞ በዐይኖቹ ላይ እፍ አለበትና “በርታ አባቴ” አለው። በዚህም ዓይነት መድኃኒቱን አደረገለት። ለጥቂትም ጊዜ በዛ ተወው። ምዕራፉን ተመልከት |