ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ሚስቱም፥ “ልጄስ ሞትዋል፤ ስለዚህም ነገር ዘገየ” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ሚስቱ ሐና “ልጄ ሞቷል፥ በሕያዋን መካከልም የለም” ትል ጀመር። ስለ ልጇ እንዲህ እያለች ማልቀስና ማዘን ጀመረች፥ ምዕራፉን ተመልከት |