Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ሁለቱ ልጆቹ እስ​ኪ​ገ​ድ​ሉት ድረስ፥ ሸሽ​ተ​ውም ወደ አራ​ራት ተራራ እስ​ኪ​ሄዱ ድረስ አምሳ አም​ስት ቀን ከቤቴ አል​ወ​ጣ​ሁም። ልጁ አስ​ራ​ዶ​ንም በእ​ርሱ ፋንታ ነገሠ፤ የወ​ን​ድሜ ልጅ የአ​ና​ሔል ልጅ አኪ​አ​ኪ​ሮ​ስ​ንም በአ​ባቱ ቤት ሁሉና በሥ​ራ​ታ​ቸው ሁሉ ላይ ሾመው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ይህ ከሆነ አርባ ቀን ሳይሞላው ሁለቱ ልጆቹ ንጉሡን ገደሉት፥ ከዛም ወደ አራራት ተራራዎች ሸሹ፤ ልጁ ኤሳራዶን ተተካ። የወንድሜ የአናኤል ልጅ አሂካር የመንግሥት ገንዘብ አስተዳዳሪና የአስተዳደሩ ዋና ሆኖ ተሾመ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች