ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ባጡኝም ጊዜ ገንዘቤን ሁሉ ዘረፉኝ፤ ከሚስቴ ሐናና ከልጄ ጦብያ በቀር ያስቀሩልኝ የለም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ያለኝን ንብረት ሁሉ ተይዞ ነበር፤ ሁሉም በግምጃ ቤቱ ተወርሰው ነበር፤ ከሚስቴ ሐናንና ከልጄ ጦብያ በስተቀር ምንም አልቀረም። ምዕራፉን ተመልከት |