ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በከተማዎቹ መንገድ ዙሪያ አታማትር፤ አደባባይዋም አያስትህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በከተማ መንገዶች ዙሪያ፥ ዐይኖችህ አያማትሩ። ጭር ወዳለው ቦታም አትሂድ። ምዕራፉን ተመልከት |