ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 9:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ፈቃዷ እንዳያስትህ ድንግልን አትቈንጥጣት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ውብ ኮረዳን አትመልከት፤ ምናልባት አንተ እና እርሷ አንድ ዓይነት ቅጣት በራሳችሁ ላይ ታመጡ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |