ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 8:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በእጃቸው እንዳትወድቅ ከታላላቆች ሰዎች ጋር አትከራከር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ችሎታ ላለው ከትልቅ ሰው አትከራከር፤ አለበለዚያ በእጁ ትወድቃለህ። ምዕራፉን ተመልከት |