ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 በተናገርኸው ነገር ሁሉ ፍጻሜህን ዐስባት፥ ሁልጊዜም አትበድል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በሥራህ ሁሉ መጨረሻህን አስታውስ፤ በኃጢአትም ከቶውን አትወድቅም። ምዕራፉን ተመልከት |