ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 እግዚአብሔርን ፍራው፤ የሚያገለግለውን ካህኑንም አክብረው፤ የታዘዘልህ ዕድሉንም ስጠው፤ ቀዳምያቱንና፥ ስለ ኀጢአት የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ ወርቹንም፥ ማታና ጧትም የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ መጀመሪያ የሚወለደውንም ከብት ስጠው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 እግዚአብሔርን ፍራ፤ ካህንን አክብር፤ እንደታዘዝኸው ድርሻውን ስጠው፤ የምትሰጠውም ከእህሉ የመጀመሪያውን ስለ ኃጢአት ካሣ የሚሠዋውን መሥዋዕት፥ ወርቹን፥ የመቀደሻውን መሥዋዕት ከተቀደሱት ነገሮች የመጀመሪያውን ነው። ምዕራፉን ተመልከት |