|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 7:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 በፍጹም ኀይልህም ፈጣሪህን ውደደው፤ የሚያገለግሉትንም አትተዋቸው።ምዕራፉን ተመልከት መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 በሙሉ ኃይልህ የፈጠረህን ውደድ፤ የሱን አገልጋዮችንም ቸል አትበል፤ምዕራፉን ተመልከት |