ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በፍጹም ልቡናህ አባትህን አክብረው፥ የእናትህንም ምጧን አትዘንጋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በሙሉ ልብህ አባትህን አክብር፤ የእናትህን የምጥ ስቃይ አትርሳ። ምዕራፉን ተመልከት |