ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት፥ ጠብቃት፥ ታላቅ ሥራንም ትፈጽማለህ፥ ከድካምም ታርፋለህ፥ ነገር ግን ለብልህ ሰው አጋባት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልጅህን ዳራት፥ ያኔም ታላቅ ሥራ ሠራህ። የምትድራት ግን ላስተዋይ ይሁን። ወላጆች ምዕራፉን ተመልከት |