ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሴቶች ልጆችም ቢኖሩህ ጠብቃቸው፤ አታስታቸው፥ አትሣቅላቸው፥ አታባብላቸውም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ሴቶች ልጆች አሉህን? ሰውነታቸውን ተከባከብ፤ ይሁን እንጂ አታሞላቃቸው። ምዕራፉን ተመልከት |