ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 መወደዷ ከወርቅ ይወደዳልና ብልህና ደግ ሴትን አትጥላ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በጥበበኛዋና በመልካም ሚስትህ ላይ ፊትህን አትመልስ፤ የእርሷ ሞገስ ከወርቅ ይበልጣልና። ምዕራፉን ተመልከት |