ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በእየነጋው ወዳጅ አትለውጥ፤ ስለ ቀይ ወርቅ ወዳጅህን አትጣ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለገንዘብ ስትል ወዳጅህን፥ ለኦፊር ወርቅ ብለህ እውነተኛ ወንድምህን አትለውጥ። ምዕራፉን ተመልከት |