ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በባልንጀራህ ሐሰትን ተግባር አታድርግ፤ በወዳጅህና በባልንጀራህም ላይ እንዲህ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በወንድምህ ላይ ውሸትን ፈጥረህ አትናገር፤ በወዳጅህም ላይ እንደዚሁ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |