ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የሚያሳዝን፥ ደስ የሚያሰኝም አለና፥ ባዘነ ሰው አትሳቅ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በመራራ ችግር ላይ በሚገኝ ሰው ከቶ አትሳቅ፤ ዝቅ ያደረገ አምላክ ከፍ ያደርጋልና። ምዕራፉን ተመልከት |