Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ልዝብ አን​ደ​በት ወን​ድ​ማ​ማ​ች​ነ​ትን ያበ​ዛል፤ ልዝብ አፍም ወዳ​ጅን ያበ​ዛል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 መልካም አነጋገር ወዳጆችን ለማፍራት ያስችላል፤ ትሕትናን የተላበሰ አንደበት ወዳጃዊ መልስን ያስገኛል፤ አማካሪህ ግን ከሺ አንድ ይሁን።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 6:5
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች